አባላትን የተመለከቱ
- የአዳዲስ አባላት መመዝገቢያ ስርዓት
- የሕጻናት እንዲሁም የቤተሰብ መረጃዎች ማጠናቀሪያ ስርዓት
- የአባላት ወርሐዊ አስተዋጽዖ ምዝገባ እና ክትትል ስርዓት
- አባላት የራሳቸውን መረጃ ከመተግበሪያው የሚያገኙበት ስርዓት
- ወቅታዊ እና ሌሎች ተጠየቃዊ ሪፖርቶች
መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተመለከቱ
- የሰንበት ት/ቤት አገልግሎትን በቴክኖሎጂ የማስደገፍ ስርዓት
- ልዩ ልዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በቀላሉ መጠየቂያ እና ማስተናገጃ ስርዓት
- የአገልግሎት መዛግብት /የጥምቀት፣ የጋብቻ እና የሞት/
- ወቅታዊ እና ሌሎች ተጠየቃዊ ሪፖርቶች
የገንዘብ ዝውውር ስርዓትን /ፋይናንስ/ የተመለከቱ
- የገቢ ስርዓት
- የወጪ ስርዓት
- ወቅታዊ እና ሌሎች ተጠየቃዊ ሪፖርቶች
የንብረት አያያዝን የተመለከቱ
- የቋሚ ንብረት መዛግብት መረጃ አያያዝ ስርዓት
- የአላቂ ንብረት መረጃ እና የጥያቄ ሒደት ስርዓት
- ወቅታዊ እና ሌሎች ተጠየቃዊ ሪፖርቶች
የሰበካ አስተዳደር ጉባኤ አሰራርን የተመለከቱ
- የእቅድ ትግበራ እና ክትትል ስርዓት
- የስብሰባ አስተዳደር ስርዓት
- የዲጅታል ሰነድ አያያዝ ስርዓት
- ወቅታዊ እና ሌሎች ተጠየቃዊ ሪፖርቶች