ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የሚያመጣቸውን መልካም አጋጣሚዎች ለቤተ ክርስቲያን ሐዋርያዊ ተልእኮ ማስፈጸሚያነት ለማዋል እንዲሁም ተግዳሮቶችን ለመቋቋም አጽንዖት ሰጥቶ መስራት ያስፈልጋል።
አጥቢያዎች ከምእመናን ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማዘመን በሁሉም ዘርፎች የተቀላጠፈ አገልግሎትን ለመስጠት እንዲያስችል ታልሞ ይህ መተግበሪያ ተዘጋጅቶልዎታል።
በቴክኖሎጂ የተደገፈ ውጤታማ የሆነ ተቋም ግንባታን ለመተግበር የግንዛቤ ማስጨበጫ፣ የመነሻ ጥናት፣ የግብአት ዝግጅት፣ የአተገባበር ስልት እና ቀጣይ ሞያዊ ድጋፍ ሊያስፈልግ ይችላል።
ስለአጥቢያ ዶት ኮም፣ ስለአገልግሎቶቻችን እና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ጥቆማወይም አስተያየትዎን ያካፍሉን። እርዳታ ቢያስፈልግዎም በፍጥነት ያሳውቁን።
የሕጻናት እና አዳጊዎች ክፍል ውስጣዊ አሠራር መመሪያ በሸገር ከተማ ሃገረ ስብከት ደ/ኃ/ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ፍሬ ስብሐት
በአጥቢያ ዶት ኮም ትብብር የተዘጋጀው የሕጻናት እና አዳጊዎች ክፍል ውስጣዊ አሠራር መመሪያ በሰንበት ት/ቤቱ ሥራ አመራር ጸድቆ የሙከራ ትግበራ ለማስጀመር ዝግጅት እንደተጀመረ ተገለጸ።
ውጤታማ የስራ አመራር ስልጠና በሸገር ከተማ ሃገረ ስብከት ደ/ኃ/ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ፍሬ ስብሐት ሰ/ት ቤት ተሰጠ
ነሐሴ 5 ቀን 2016 ዓ.ም.
የማኅበረ ቅዱሳን የ2016 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ
ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም.
ውጤታማ የስራ አመራር ስልጠና በኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ተሰጠ
ሚያዝያ 17 ቀን 2016 ዓ.ም.
ለሊቨርፑል መካነ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ኃይማኖት ቤ/ክ የተሰጠው የውጤታማ ሥራ አመራር ስልጠና ተጠናቀቀ
መጋቢት 26 ቀን 2016 ዓ.ም.