ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች

አጥቢያ መተግበሪያ ተሻሽሎ ቀረበ

ከተጠቃሚዎች የተሰበሰቡ ልዩ ልዩ የማሻሻያ ጥያቄዎችን እና አስተያየቶችን በማካተት አጥቢያ አፕ ተሻሽሎ ቀርቧል።

የማኅበረ ቅዱሳን የ2018 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ

በአጥቢያ ዶት ኮም ፕሮጀክት ተቋራጭነት የተሰራው የዚህ አመት (2018) የግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ በዛሬው ዕለት ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም.  የተጠናቀቀ ሲሆን የዲጅታል የምረቃ መጽሔቱ ለተመራቂዎች በስርጭት ላይ ይገኛል።

በኢ/ኦ/ተ/ቤ ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ድረ ገጽ ተለቀቀ

የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ፣ አገልግሎቱን ለማሳለጥ የሚያስችል
መምሪያው ፫ኛውን ሀገር አቀፍ የስብከተ ወንጌል ቀን በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ እያከበረ ባለበት በዚህ የታሪካዊ ጉባኤ ላይ፣ www.eotceam.org የተሰኘውን አዲስ ድረ ገጽ በይፋ ሥራ መጀመሩ ተበሥሯል።

በኢ/ኦ/ተ/ቤ የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ድረ ገጽ ተለቀቀ

በዛሬው እለት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በታላቅ መንፈሳዊ ስነ-ስርዓት ተመርቆ ለአገልግሎት በቅቷል።

በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃማኖት ቤተ ክርስቲያን የኦርቶዶክሳዊ ሥራ አመራር እና ተግባቦት ስልጠና ተሰጠ

ሥልጠናው ኦርቶዶክሳዊ ሥራ አመራር እና ተግባቦት በሚሉ አርእስት በሁለት መርሐግብር የተካሔደ ሲሆን በገለጻ እና ሰፊ ውይይት የታገዘ እንደነበር ተገልጿል።

በፌስቡክ ያግኙን