ስለ አጥቢያ ዶት ኮም
ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የሚያመጣቸውን መልካም አጋጣሚዎች ለቤተ ክርስቲያን ሐዋርያዊ ተልእኮ ማስፈጸሚያነት ለማዋል እንዲሁም ተግዳሮቶችን ለመቋቋም አጽንዖት ሰጥቶ መስራት ያስፈልጋል።
በቤተክርስቲያናችን የሚታዩ የሥራ አመራር ችግሮች ተቀርፈው ማየት
በቴክኖሎጂ የተደገፈ ውጤታማ ሥራ አመራር በቤተክርስቲያናችን እንዲተገበር ድጋፍ ማድረግ
፩. መንፈሳዊነት
፪. ሞያዊ ሥነ ምግባር
፫. ፈጠራ
፬. የማያቋርጥ መሻሻል