የማማከር አገልግሎት

በቴክኖሎጂ የተደገፈ፣ ወጥነት ያለው፣ የተቀናጀ፣ ተለኪ እንዲሁም ብክነትን ያስወገዱ እንቅስቃሴዎች እንዲኖሩት የሚያስችል የአሠራር ሥርዐትን መገንባት

Address Address icon

ሒደት ፦ አጥቢያ ዶት ኮም በዘርፉ የብዙ አመት ልምድ ያላቸውን ባለሞያዎችዋን በመጠቀም የሚከተሉትን ፭ ደረጃዎች ያሉትን ሒደት አበልጽጋለች። እነሱም፦

፩. ፍተሻ/ጥናት ማድረግ

፪. መሠረታዊ ጉዳዮችን ማጥራት

፫. ስልት እና ፖሊሰ ዝግጅት

፬. ልዩ ልዩ ፕሮጀክቶችን መቅረጽ እና መተግበር

፭. የውጤታማ ተቋም ባህልን መፍጠር

Doc-text-inv Doc-text-inv

መነሻ ሰነዶች ፦ በአጥቢያ ዶት ኮም የተዘጋጁ ውጤታማ ተቋማዊ አሰራርን ለመዘርጋት የሚያግዙ መነሻ ሰነዶች

ዝርዝር ይመልከቱ

በፌስቡክ ያግኙን