ስለ አጥቢያ ዶት ኮም
ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
፩.የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተጽዕኖ
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የሚያመጣቸውን ተግዳሮቶች መቋቋም እና የሚፈጥራቸውን መልካም እድሎች በአግባቡ መጠቀም መቻል ያስፈልጋል
፪. ሞያዊ አገልግሎት
ጠንካራ ተቋማዊ አደረጃጀት ያለው አገልግሎት አቅራቢ ፣ ብቃት ባላቸው ባለሞያዎች ጥራት ያለው አገልግሎትን ማቅረብ ያስፈልጋል
፫. ቀጣይነት
የሰው ሐይል ሽግግር፣ የቴክኖሎጂ ለውጥ እንዲሁም ሌሎች የቀጣይነት ስጋቶችን መቋቋም ያስፈልጋል
፩. መንፈሳዊነት
፪. ሞያዊ ሥነ ምግባር
፫. ፈጠራ
፬. የማያቋርጥ መሻሻል