በአጥቢያ ዶት ኮም ፕሮጀክት ተቋራጭነት የተሰራው የዚህ አመት (2018) የግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ በዛሬው ዕለት ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. የተጠናቀቀ ሲሆን የዲጅታል የምረቃ መጽሔቱ ለተመራቂዎች በስርጭት ላይ ይገኛል።