አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ድረገጽ በአዲስ መልክ ተሻሽሎ ተለቀቀ!

የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ድረገጽ በአዲስ መልክ ተሻሽሎ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ተለቅቋል። ድረገጹን ይህንን በመጫን ይመልከቱ

ድረገጹ በአጥቢያ ዶት ኮም ከተሰሩ ሌሎች የቤተርክርስቲያናችን ድረገጾች ጋር ወጥነትን ጠብቆ የተሰራ እንደሆነ ታውቋል። በቀጣይም ከድረገጽ ባለፈ የደብሩን አሰራሮች በቴክኖሎጂ የማስደገፍ ስራዎች እንደሚሰሩ ታውቋል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/lideta-lemariam-cover.png 309 320 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2024-01-08 16:01:142024-01-08 16:16:59የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ድረገጽ በአዲስ መልክ ተሻሽሎ ተለቀቀ!

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: የስቶክሆልም ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን ድረገጽ ተሻሽሎ ቀረበ Link to: የስቶክሆልም ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን ድረገጽ ተሻሽሎ ቀረበ የስቶክሆልም ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት... Link to: አገልጋይ የቴክኖሎጂ ባለሞያዎችን የማፍራት ስራ /Incubation Program/ የሙከራ ትግበራ ጀመረ Link to: አገልጋይ የቴክኖሎጂ ባለሞያዎችን የማፍራት ስራ /Incubation Program/ የሙከራ ትግበራ ጀመረ አገልጋይ የቴክኖሎጂ ባለሞያዎችን የማፍራት ስራ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top