አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

የድረገጽ አስተዳደር ሥልጠና ተሰጠ

አጥቢያ ዶት ኮም በቅርቡ ሰርቶ ያስረከበውን የስዊድን፣ ስካንዲናቭያና የግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት ድረገጽ የማስተዳደር ሥልጠና ሀገረ ስብከቱ የአይ.ሲ.ቲ. /Information Communication Technology/ ክፍል አባላት ትናንት ኅዳር 22 ቀን 2015 ዓ.ም. ተሰጠ።

በሥልጠናው የአይ.ሲ.ቲ. ክፍሉ በአጥቢያ ዶት ኮም አጋዥነት ያዘጋጀው የድረገጽ አስተዳደር መመሪያ ላይ ገለጻ የተደረገ ሲሆን ድረገጹ ስለሚመራበት የተለያዩ የትግበራ ሂደቶች ውይይት ተደርጓል። በቀጣይም የድረገጹ መተግበሪያ ዝርዝር ሥልጠና የተሰጠ ሲሆን ከባለሞያዎች ለተነሱ ጥያቄዎችም ምላሽ ተሰጥቷል። በመርሐግብሩ ሁለት ካህናት አባቶች በመገኘት መርሐግብሩን የባረኩ ሲሆን ጥሩ ጅማሮ መሆኑን እና ከዚህም በላይ መስራት እንደሚገባ በመግለጽ የማበረታቻ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/abune-elias.jpg 456 512 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2022-12-02 20:05:322022-12-06 07:44:57የድረገጽ አስተዳደር ሥልጠና ተሰጠ

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: በኢ/ኦ/ተ/ቤ የስዊድን እና ስካንዲናቭያ ሀገሮች አህጉረ ስብከት ድረገጽ ተለቀቀ Link to: በኢ/ኦ/ተ/ቤ የስዊድን እና ስካንዲናቭያ ሀገሮች አህጉረ ስብከት ድረገጽ ተለቀቀ በኢ/ኦ/ተ/ቤ የስዊድን እና ስካንዲናቭያ ሀገሮች... Link to: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ይፋዊ ድረ-ገጽ ተለቀቀ ! Link to: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ይፋዊ ድረ-ገጽ ተለቀቀ ! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top