አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

የማኅበረ ቅዱሳን የ2014 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጀመረ

አጥቢያ ዶት ኮም የዚህን ዓመት /2014 ዓ.ም./ የማኅበረ ቅዱሳን ግቢ ጉባኤ ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራን ዓርብ ሚያዚያ 7/2014 ዓ.ም. በበይነ መረብ በተካሄደ የፕሮጀከት ማስጀመሪያ መርሐግብር ጀምሯል።

የትግበራ ፕሮጀክቱ በ3 ግብረ ኃይሎች የተከፈለ ሲሆን በትግበራው ግዜ ሰሌዳ መሰረትም ፕሮጀከቱ ሰኔ 30 ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን የተመራቂ ተማሪዎችን መረጃ ማስገባት፣ ዲጅታል መጽሔቱን የማዘጋጀት እና ተደራሽ የማድረግ ዋና ዋና ግቦችን ይዞ የሚሰራ ይሆናል። በፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐግብሩ የአጥቢያ ዶት ኮም ባለሞያዎች፣ የማኅበረ ቅዱሳን አይ.ሲ.ቲ. ክፍል ተወካዮች፣ የግቢ ጉባኤያት ማስተባበሪያ እንዲሁም ሌሎች የማኅበረ ቅዱሳን ስራ አስፈጻሚ ተወካዮች እንደተገኙ ለማወቅ ተችሏል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/mk-logo-2015-500.png 501 500 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2022-04-19 14:52:332022-04-25 08:11:56የማኅበረ ቅዱሳን የ2014 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጀመረ

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: ውጤታማ እቅድ ዝግጅት በሚል ርዕስ ስልጠና እና የምክክር መርሐግብር ተካሔደ Link to: ውጤታማ እቅድ ዝግጅት በሚል ርዕስ ስልጠና እና የምክክር መርሐግብር ተካሔደ ውጤታማ እቅድ ዝግጅት በሚል ርዕስ ስልጠና እና...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top