አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

በኢ/ኦ/ተ/ቤ የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ድረ ገጽ ተለቀቀ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ድረገጽ መጋቢት 15 23 ቀን 2018 ዓ.ም.  ተለቀቀ።

በዛሬው እለት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፤ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብጰት ሊቀ ጳጳስ፤ ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽንና የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ሊቀ ጳጳስ፤ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ክቡር ንቡረዕድ ኤልያስ አብርሃ የጠቅላይ ቤተክህነት የመንፈሳዊ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ክቡር ረዳት ፕሮፌሰር ግርማ ባቱ የጠቅላይ ቤተክህነት ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፍ ምክትል ሥራ አስኪያጅ፤ ክቡራን የጠቅላይ ቤተክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎችና የየድርጅቶች ሥራ አስኪያጆች፤ ክቡራን እና ክቡራት የድርጅቱ ሠራተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ መንፈሳዊ ስነ-ስርዓት ተመርቆ ለአገልግሎት በቅቷል።
(ምንጭ የኢ/ኦ/ተ/ቤ ሕዝብ ግንኙነት ገጽ)
ድረገጹን ይመልከቱ
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/eotcha.org-cover.png 383 400 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2026-04-23 15:13:522026-04-23 15:45:36በኢ/ኦ/ተ/ቤ የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ድረ ገጽ ተለቀቀ

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃማኖት ቤተ ክርስቲያን የኦርቶዶክሳዊ ሥራ አመራር እና ተግባቦት ስልጠና ተሰጠ Link to: በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃማኖት ቤተ ክርስቲያን የኦርቶዶክሳዊ ሥራ አመራር እና ተግባቦት ስልጠና ተሰጠ በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃማኖት... Link to: በኢ/ኦ/ተ/ቤ ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ድረ ገጽ ተለቀቀ Link to: በኢ/ኦ/ተ/ቤ ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ድረ ገጽ ተለቀቀ በኢ/ኦ/ተ/ቤ ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top