አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

በኤ/ኦ/ተ/ቤ የስካንዲናቭያ እና ፊንላንድ ሀገረስብከት ድረገጽ ተሻሽሎ ተለቀቀ

በአጥቢያ ዶት ኮም አበልጻጊነት የተሰራው የሀገረስብከቱ ድረገጽ ትልቅ የሆነ የቴክኖሎጂ እና የገጽታ ማሻሻል ተደርጎበት ክለሳ 3 (version 3) ለተጠቃሚዎች ቀርቧል። በኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቢተክርስትያን የስካንዲናቭያ እና ፊንላንድ ሀገረስብከት ድረገጽ ለመጀመሪያ ጊዜ እ.ኤ.አ. በ2014 ዓ.ም. የተሰራ ሲሆን ሁለተኛ ማሻሻያ በ2019 እንደተደረገለት ታውቋል።

ከቴክኖሎጂ ተለዋዋጭነት አንጻር አጥቢያ ዶት ኮም ድረገጹን የማሻሻል እና የማዘመን ስራዎችን በየጊዜው እየሰራ መሔዱ ሁሌም እንደሚያስደስታቸው ሊቀ ካህናት ቀሲስ አፈወርቂ ተስፋ ገልጸዋል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/eotcs-logo-300.png 308 300 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2022-08-26 08:38:102022-08-26 08:53:16በኤ/ኦ/ተ/ቤ የስካንዲናቭያ እና ፊንላንድ ሀገረስብከት ድረገጽ ተሻሽሎ ተለቀቀ

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: የማኅበረ ቅዱሳን የ2014 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ Link to: የማኅበረ ቅዱሳን የ2014 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ የማኅበረ ቅዱሳን የ2014 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች... Link to: በኢ/ኦ/ተ/ቤ የስዊድን እና ስካንዲናቭያ ሀገሮች አህጉረ ስብከት ድረገጽ ተለቀቀ Link to: በኢ/ኦ/ተ/ቤ የስዊድን እና ስካንዲናቭያ ሀገሮች አህጉረ ስብከት ድረገጽ ተለቀቀ በኢ/ኦ/ተ/ቤ የስዊድን እና ስካንዲናቭያ ሀገሮች...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top