አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

የማኅበረ ቅዱሳን የ2014 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ

በአጥቢያ ዶት ኮም ፕሮጀክት ተቋራጭነት ሚያዝያ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. የተጀመረው የዚህ አመት (2014) የግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ በታቀደለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ዛሬ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ተጠናቀቀ። በፕሮጀክቱ ሒደት ልዩ ልዩ የሲስተም ማሻሻያ ስራዎች፣ ስልጠናዎች እና ሌሎች እንቅስቃሴዎች የተካሔዱ ሲሆን የዚህ አመት ዲጅታል መጽሔት በይዘት እና በጥራት ደረጃው ከፍ ያለ መሆኑ ታውቋል። ዲጅታል የምረቃ መጽሔቱ ለተመራቂዎች ከዛሬ ጀምሮ በስርጭት ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀጣይም የግቢ ጉባኤያት ማስተባበሪያው ሙሉ የትግበራ አቅጣጫውን በተዘጋጀው መተግበሪያ እንደሚያደርግ ታውቋል።

አጥቢያ ዶት ኮም ለፕሮጀክቱ በተያዘለት ጊዜ መሳካት አስተዋጽዖ ያደረጉ የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት አስተባባሪዎች (በሁሉም እርከን ላይ የሚገኙ) ከፍ ያለ ምስጋናን ያቀርባል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/mag-2014-cover.jpg 720 480 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2022-07-07 07:57:232022-07-07 08:02:40የማኅበረ ቅዱሳን የ2014 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: ውጤታማ እቅድ ዝግጅት በሚል ርዕስ ስልጠና እና የምክክር መርሐግብር ተካሔደ Link to: ውጤታማ እቅድ ዝግጅት በሚል ርዕስ ስልጠና እና የምክክር መርሐግብር ተካሔደ ውጤታማ እቅድ ዝግጅት በሚል ርዕስ ስልጠና እና... Link to: በኤ/ኦ/ተ/ቤ የስካንዲናቭያ እና ፊንላንድ ሀገረስብከት ድረገጽ ተሻሽሎ ተለቀቀ Link to: በኤ/ኦ/ተ/ቤ የስካንዲናቭያ እና ፊንላንድ ሀገረስብከት ድረገጽ ተሻሽሎ ተለቀቀ በኤ/ኦ/ተ/ቤ የስካንዲናቭያ እና ፊንላንድ ሀገረስብከት...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top