አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

ውጤታማ የስራ አመራር ስልጠና በሸገር ከተማ ሃገረ ስብከት ደ/ኃ/ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ፍሬ ስብሐት ሰ/ት ቤት ተሰጠ

በሸገር ከተማ ሃገረ ስብከት የለኩ ደ/ኃ/ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ፍሬ ስብሐት ሰ/ት ቤት ለስድስት ተከታታይ ሳምንታት የተሰጠው የውጤታማ ስራ አመራር ስልጠና እሑድ ነሐሴ 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ተጠናቀቀ። ስልጠናው የተሰጠው በበይነ መረብ (ኦንላይን) ሲሆን ተሳታፊዎች በገለጻ፣ ውይይት እና ተግባራዊ እንቅስቃሴዎችን ባካተተ መልኩ ስልጠናውን ተከታትለዋል።

በስልጠናው የፍጻሜ መርሐግብር ላይ የሰንበት ት/ቤቱ ሰብሳቢ አርክቴክት ነብዩ አጥቢያ ዶትኮምን ያመሰገኑ ሲሆን ሰልጣኞች የቀሰሙትን ልምድ በስራ ላይ በማዋል የሚታይ፣ የሚለካ ለውጥ ለማምጣት መትጋት እንዳለባቸው አሳስበዋል። አጥቢያ ዶት ኮም ከሰንበት ት/ቤቱ ጋር በቀጣይነት የሥራ መመሪያዎች ዝግጅት እና አገልግሎቱን በቴክኖሎጂ የማስደገፍ ስራዎችን እንደሚሰራ ታውቋል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: የማኅበረ ቅዱሳን የ2016 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ Link to: የማኅበረ ቅዱሳን የ2016 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ የማኅበረ ቅዱሳን የ2016 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች... Link to: የሕጻናት እና አዳጊዎች ክፍል ውስጣዊ አሠራር መመሪያ በሸገር ከተማ ሃገረ ስብከት ደ/ኃ/ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ፍሬ ስብሐት Link to: የሕጻናት እና አዳጊዎች ክፍል ውስጣዊ አሠራር መመሪያ በሸገር ከተማ ሃገረ ስብከት ደ/ኃ/ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ፍሬ ስብሐት የሕጻናት እና አዳጊዎች ክፍል ውስጣዊ አሠራር መመሪያ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top