አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

የሕጻናት እና አዳጊዎች ክፍል ውስጣዊ አሠራር መመሪያ በሸገር ከተማ ሃገረ ስብከት ደ/ኃ/ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ፍሬ ስብሐት

በአጥቢያ ዶት ኮም ትብብር የተዘጋጀው የሕጻናት እና አዳጊዎች ክፍል ውስጣዊ አሠራር መመሪያ በሰንበት ት/ቤቱ ሥራ አመራር ጸድቆ የሙከራ ትግበራ ለማስጀመር ዝግጅት እንደተጀመረ ተገለጸ። የመመሪያ ዝግጅቱ በሕጻናት እና አዳጊዎች አገልግሎት ሱታፌ ያላቸው ልዩ ልዩ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ሲሆን በዋናነት ከወላጆች መረጃዎችን በመጠይቅ እንዲሰበሰብ መደረጉ ታውቋል።

የተዘጋጀው መመሪያ በሙከራ የትግበራ ጊዜው የሚገኙ ልምድ እና ግብአቶችን በማካተት የሚሻል ሲሆን በቀጣይም ከሰንበት ት/ቤቱ የሌሎች ክፍሎች አሠራር መመሪያዎች ጋር እየተናበበ እንደሚተገበር ታውቋል።

በመመሪያው ዝግጅት የተሳተፉትን ሁሉ ከአጥቢያ ዶት ኮም እንኳን ደስ አላችሁ የሚል መልእክታችንን እናስተላልፋለን።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/eotc-logo-original-2.png 320 300 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2024-09-05 17:11:092024-09-05 17:11:09የሕጻናት እና አዳጊዎች ክፍል ውስጣዊ አሠራር መመሪያ በሸገር ከተማ ሃገረ ስብከት ደ/ኃ/ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ፍሬ ስብሐት

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: ውጤታማ የስራ አመራር ስልጠና በሸገር ከተማ ሃገረ ስብከት ደ/ኃ/ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ፍሬ ስብሐት ሰ/ት ቤት ተሰጠ Link to: ውጤታማ የስራ አመራር ስልጠና በሸገር ከተማ ሃገረ ስብከት ደ/ኃ/ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ፍሬ ስብሐት ሰ/ት ቤት ተሰጠ ውጤታማ የስራ አመራር ስልጠና በሸገር ከተማ ሃገረ... Link to: ውጤታማ የስራ አመራር ስልጠና በትሮንዳሔም ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ተሰጠ Link to: ውጤታማ የስራ አመራር ስልጠና በትሮንዳሔም ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ተሰጠ ውጤታማ የስራ አመራር ስልጠና በትሮንዳሔም ምሥራቀ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top