ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች

የማኅበረ ቅዱሳን የ2014 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ

በአጥቢያ ዶት ኮም ፕሮጀክት ተቋራጭነት ሚያዝያ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. የተጀመረው የ2014 ዓ.ም. የግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ በታቀደለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ተጠናቀቀ

ውጤታማ እቅድ ዝግጅት በሚል ርዕስ ስልጠና እና የምክክር መርሐግብር ተካሔደ

ትናንት ሰኔ 19 ቀን 2014 ዓ.ም. “ውጤታማ እቅድ ዝግጅት” በሚል ርዕስ በአጥቢያ ዶት ኮም አስተባባሪነት በአለም አቀፍ የሰንበት ት/ቤት አንድነት የስልጠና እና የምክክር መርሐግብር ተካሔደ።

የማኅበረ ቅዱሳን የ2014 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጀመረ

አጥቢያ ዶት ኮም የዚህን አመት የማኅበረ ቅዱሳን ግቢ ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራን አርብ ሚያዝያ 7 በበይነ መረብ በተካሄደ የፕሮጀከት ማስጀመሪያ መርሐግብር ጀምሯል።

በፌስቡክ ያግኙን