አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

የማኅበረ ቅዱሳን የ2017 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ

በአጥቢያ ዶት ኮም ፕሮጀክት ተቋራጭነት የተሰራው የዚህ አመት (2017) የግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ከታቀደለት የጊዜ ሰሌዳ አስቀድሞ በዛሬው ዕለት ሰኔ 27 ቀን 2017 ዓ.ም.  የተጠናቀቀ ሲሆን የዲጅታል የምረቃ መጽሔቱ ለተመራቂዎች በስርጭት ላይ ይገኛል።

አጥቢያ ዶት ኮም ለፕሮጀክቱ መሳካት አስተዋጽዖ ያደረጉ የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት አስተባባሪዎች (በሁሉም እርከን ላይ የሚገኙ) ከፍ ያለ ምስጋናን ያቀርባል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: “Atbiya App – አጥቢያ” የአንድሮይድ መተግበሪያ ተለቀቀ Link to: “Atbiya App – አጥቢያ” የአንድሮይድ መተግበሪያ ተለቀቀ “Atbiya App – አጥቢያ” የአንድሮይድ መተግበሪያ... Link to: የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት ድረ ገጽ ተለቀቀ Link to: የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት ድረ ገጽ ተለቀቀ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት ድረ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top