አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት ድረ ገጽ ተለቀቀ

 

በአጥቢያ ዶት ኮም የተስራው የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት ድረገጽ የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም.  ተለቀቀ።

የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት ይፋ ያደረገው ይህ ዲጂታል መድረክ፤ ከመደበኛ የዜና ማሰራጫነት ባለፈ የቤተክርስቲያኒቱን አስተዳደራዊና መንፈሳዊ መረጃዎች በአንድ ማዕከል አደራጅቶ የያዘ “ዲጂታል መረጃ ማዕከል” ሆኖ ያገለግላል፡፡
ይህ አዲስ ድረ-ገጽ ከመንበረ ፓትርያርክ የሚወጡ ይፋዊ መግለጫዎችና የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች ለምዕመናን የሚደርሱበት አማራጭም ይሆናል ተብሏል፡፡
ድረገጹን ይመልከቱ
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/patriarch-abune-matias-300x300-1.jpg 300 300 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2026-03-03 07:57:082026-03-03 09:54:08የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት ድረ ገጽ ተለቀቀ

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: የማኅበረ ቅዱሳን የ2017 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ Link to: የማኅበረ ቅዱሳን የ2017 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ የማኅበረ ቅዱሳን የ2017 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች... Link to: በስዊዘርላንድ ለሚገኙ የሕጻናት እና አዳጊዎች ክፍል አገልጋዮች የውጤታማ ሥራ አመራር ስልጠና ተሰጠ Link to: በስዊዘርላንድ ለሚገኙ የሕጻናት እና አዳጊዎች ክፍል አገልጋዮች የውጤታማ ሥራ አመራር ስልጠና ተሰጠ በስዊዘርላንድ ለሚገኙ የሕጻናት እና አዳጊዎች...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top