መነሻ ሰነዶች

በአጥቢያ ዶት ኮም የተዘጋጁ ውጤታማ ተቋማዊ አሰራርን ለመዘርጋት የሚያግዙ መነሻ ሰነዶች

1. ሥራ አመራር

ተ.ቁ. ስም መግለጫ/ ማብራሪያ መነሻ ሰነዶች
1.1 የለውጥ አመራር አካሔድ

  • አሁን ያለውን እና የታለመለትን መለየትና መሰነድ
  • ጥልቅ ፍተሻ ማካሔድ
  • የአተገባበር ስልት ዝግጅት
  • ትግበራ፣ክትትል እና ግምገማ
1.2 ኦርቶዶክሳዊ ሥራ አመራር የሥራ አመራር ዳሰሳ

  • መሰረታዊ መረጃዎች
  • ጥንካሬ ፣ ድክመት፣ በጎ እድል እና ስጋት
  • የሥራ አመራር መሳሪያዎች ዳሰሳ
1.3. የአሠራር መመሪያ የሚመከር አካሔድ

  1. የመነሻ መመሪያ ዝግጅት
  2. በውይይት ማጎልበት
  3. የሙከራ ትግበራ
  4. በሚገኘው ልምድ መሰረት ማሻሻል
  5. ሥራ ላይ ማዋል
  6. በየጊዜው መገምገም እና ማሻሻል
1.4 ውጤታማ ስብሰባ የስብሰባ ፋይዳ

  • መናበብ
  • መፍትሔ መስጠት
  • አሰራሮችን ማሻሻል

ውጤታማ ስብሰባ

  • አሳታፊ
  • በመልካም ተግባቦት የሚደረግ
  • ስልታዊነትን እና ተጨባጭ ትግበራን ያጣጣመ
  • መፍትሔ ተኮር
1.5 ውጤታማ እቅድ፣ ትግበራ፣ ክትትል እና ግምገማ የእቅድ ዝግጅት ሒደት

  1. የግብአቶች ዝግጅት
  2. መነሻ እቅድ /ግብ እና የሚጠበቅ ውጤት ዝግጅት
  3. በውይይት ማጎልበት
  4. ዝርዝር እቅድ /ተፈጻሚዎች
1.6 ፕሮጀክት አመራር ፕሮጀክት ፦ በጊዜ የተገደበ ፣ የሚፈለገውን ውጤት ለማስመዝገብ የሚደረግ የተቀናጀ እንቅስቃሴ ነው

የፕሮጀክት 5 መጠይቆች፦

  1. ለምን / የፕሮጀክቱ አላማ
  2. ምን / የሚጠበቀው ውጤት
  3. ማን / ባለድርሻ አካላት እና ሱታፌ
  4. መቼ / የግዜ ሰሌዳ
  5. እንዴት / የአተገባበር ስልት

2. ክህሎቶች

ተ.ቁ. ስም መግለጫ/ ማብራሪያ መነሻ ሰነዶች
2.1 ውጤታማ መሪነት አመራር ፦ ዕሴቶችን በጠበቀ መልኩ ተልእኮን በመወጣት ርእይን የማሳካት ሒደት ነው

መሪ ፦ የአመራር ኃላፊነት የተጣለበት ግለሰብ ነው

2.2 ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም “ለሁሉ ዘመን አለው። ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።” መጽሐፈ መክብብ 3፣ 1

በፌስቡክ ያግኙን