አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

አገልጋይ የቴክኖሎጂ ባለሞያዎችን የማፍራት ስራ /Incubation Program/ የሙከራ ትግበራ ጀመረ

አጥቢያ ዶት ኮም ተተኪ ባለሞያዎችን ለማፍራት እና የአገልግሎቶችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ የሚያስችል የማብቂያ መርሐግብር /Incubation Program/ የሙከራ ትግበራ ጀምሯል። በዚህ የሙከራ ትግበራ ተሳታፊዎችን ከሰንበት ት/ቤቶች አንድነት እና ከማኅበረ ቅዱሳን ግቢ ጉባኤያት ማስተባበሪያ በተሰጡ የተሳታፊ ጥቆማዎች መነሻነት ምልመላ የተደረገ ሲሆን መርሐግብሩ ከ3-6 ወራትን የሚፈጅ ይሆናል።

የመርሐግብሩ ተሳታፊዎች በቴክኖሎጂ፣ ተቋማዊ አሰራር እና መፈሳዊ የሞያ አገልግሎት ዙርያ ስልጠናዎችን የሚወስዱ ሲሆን በአጥቢያ ዶት ኮም ልዩ ልዩ ፕሮጀክቶች በመሳተፍ ተግባራዊ ልምምድ እንደሚያደርጉ ታውቋል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/favicon-1.png 110 87 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2024-01-18 17:06:472024-02-16 16:15:11አገልጋይ የቴክኖሎጂ ባለሞያዎችን የማፍራት ስራ /Incubation Program/ የሙከራ ትግበራ ጀመረ

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ድረገጽ በአዲስ መልክ ተሻሽሎ ተለቀቀ! Link to: የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ድረገጽ በአዲስ መልክ ተሻሽሎ ተለቀቀ! የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም... Link to: የድረገጽ አስተዳደር ሥልጠና ለትሮንዳሔም ምሥራቀ ፀሐይ ቅ/ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ተሰጠ Link to: የድረገጽ አስተዳደር ሥልጠና ለትሮንዳሔም ምሥራቀ ፀሐይ ቅ/ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ተሰጠ የድረገጽ አስተዳደር ሥልጠና ለትሮንዳሔም ምሥራቀ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top