አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

የድረገጽ አስተዳደር ሥልጠና ለትሮንዳሔም ምሥራቀ ፀሐይ ቅ/ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ተሰጠ

መጋቢት 20፣ 2016 ዓ.ም.

በኖርዌይ አገር ትሮንዳሔም ከተማ የሚገኘው የምሥራቀ ፀሐይ ቅ/ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን የቴክኖሎጂ ክፍልን በማቋቋም አሰራሮችን የማዘመን እና በቴክኖሎጂ የማስደገፍ እንቅስቃሴዎችን ጀምሯል። የዚህ እንቅስቃሴ አካል ከሆኑት ተፈጻሚዎች አንዱ በአጥቢያ ዶት ኮም ለብዙ አመታት በሙሉ ድጋፍ ሲተዳደር የነበረውን ድረገጽ የሚያስፈልገውን ስልጠና በመውሰድ በደብሩ ባለሞያዎች የማስተዳደር ስራ ነው። በዚሁም መሰረት በትናንትናው እለት (መጋቢት 20፣ 2016 ዓ.ም.) ለቴክኒክ ቡድኑ የመነሻ ስልጠና ተሰጥቷል።

በስልጠናው የይዘት አስተዳደር ሒደት እንዲሁም መረጃዎችን በድረገጹ የመለጠፍ፣ የማስተዋወቅ እንዲሁም የማንሳት በተግባር በመደገፍ ተካሒዷል። በቀጣይም በደብሩ የሚተገበሩ ልዩ ልዩ የቴክኖሎጂ ተፈጻሚዎች ሲኖሩ አጥቢያ ዶት ኮም በአማካሪነት እና ድጋፍ ሰጭነት የደብሩን አቅም የማጎልበት ስራን እንደሚሰራ ታውቋል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/Screenshot-from-2024-03-30-12-23-24-cover.png 367 381 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2024-03-30 12:23:532024-03-30 12:24:16የድረገጽ አስተዳደር ሥልጠና ለትሮንዳሔም ምሥራቀ ፀሐይ ቅ/ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ተሰጠ

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: አገልጋይ የቴክኖሎጂ ባለሞያዎችን የማፍራት ስራ /Incubation Program/ የሙከራ ትግበራ ጀመረ Link to: አገልጋይ የቴክኖሎጂ ባለሞያዎችን የማፍራት ስራ /Incubation Program/ የሙከራ ትግበራ ጀመረ አገልጋይ የቴክኖሎጂ ባለሞያዎችን የማፍራት ስራ... Link to: ለሊቨርፑል መካነ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ኃይማኖት ቤ/ክ የተሰጠው የውጤታማ ሥራ አመራር ስልጠና ተጠናቀቀ Link to: ለሊቨርፑል መካነ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ኃይማኖት ቤ/ክ የተሰጠው የውጤታማ ሥራ አመራር ስልጠና ተጠናቀቀ ለሊቨርፑል መካነ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ኃይማኖት...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top