ስለ አጥቢያ ዶት ኮም
ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
፩.የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚና
፪. በቴክኖሎጂ የተደገፈ ተቋም ግንባታ
አሰራሮችን በቴክኖሎጂ ማስደገፍ ብክነትን ያስወገደ፣ ውጤት ተኮር አሰራርን ለመተግበር ወሳኝ ስልት ነው
፫. ሞያዊ አገልግሎትና ቀጣይነት
የቴክኖሎጂ አገልግሎቶች በሰው ሐይል ሽግግር፣ በቴክኖሎጂ ለውጥ እንዲሁም ሌሎች ተግዳሮቶች እንዳይቋረጡ ሞያዊ ብቃት ባለው መልኩ የሚንቀሳቀስ፣ ክትትል እና ቀጣይነትን ማረጋገጥ ያስፈልጋል
፩. መንፈሳዊነት
፪. ሞያዊ ሥነ ምግባር
፫. ፈጠራ
፬. የማያቋርጥ መሻሻል