አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ይፋዊ ድረ-ገጽ ተለቀቀ !

በአጥቢያ ዶት ኮም የተስራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ይፋዊ ድረገጽ የ2015 ዓ.ም. ጥምቅት በዓልን ምክንያት በማድረግ ተለቀቀ።

ድረገጹ በቤተክርስቲያናችን መንፈሳዊ፣ማኅበራዊና ልማታዊ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ሕዝበ ክርስታያኑ በቴክኖሎጂ የታገዙ መረጃዎችን ማግኘት ይችል ዘንድ ሥራውን እንዲጀምር አድርጓል። በቀጣይም ድረገጹ በይዘት እየጎለበተ እንደሚሄድ እና መሰረታዊ፣ ወቅታዊ እንዲሁም ስልታዊነት ያላቸው መረጃዎ የሚለቀቁበት ዋናው ገጽ እንደሚሆን ታውቋል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/patriarch-abune-matias-300x300-1.jpg 300 300 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2023-01-19 19:48:142023-01-19 19:48:14የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ይፋዊ ድረ-ገጽ ተለቀቀ !

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: የድረገጽ አስተዳደር ሥልጠና ተሰጠ Link to: የድረገጽ አስተዳደር ሥልጠና ተሰጠ የድረገጽ አስተዳደር ሥልጠና ተሰጠ Link to: የማኅበረ ቅዱሳን የ2015 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጀመረ Link to: የማኅበረ ቅዱሳን የ2015 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጀመረ የማኅበረ ቅዱሳን የ2015 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top