አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

“Atbiya App – አጥቢያ” የአንድሮይድ መተግበሪያ ተለቀቀ

አጥቢያ ዶት ኮም “ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን” በሚል መሪ ቃል ልዩ ልዩ የቴክኖሎጂ ስራዎችን እያበረከተ ይገኛል። የአገልግሎቱን ተደራሽነት ለማሳደግ ያግዝ ዘንድ “Atbiya App – አጥቢያ” የተባለ የአንድሮይድ መተግበሪያን በማዘጋጀት በጉግል ፕሌይ ስቶር ላይ ለተጠቃሚዎች የተለቀቀ ሲሆን የመተግበሪያው የመነሻ ይዘቶች፡
– ግጻዌ፦ ቀን መቁጠሪያ እና የእለት ምንባባት
– ወቅታዊ ይዘቶች፦ በቤተክርስቲያናችን ልዩ ልዩ ይፋዊ ድረገጾች የሚለቀቁ ወቅታዊ ይዘቶች
– የጸሎት መጻሕፍት

በተጠቃሚዎች አስተያየት እና ጥቆማ ለወደፊት ተጨማሪ ይዘቶች እንደሚለቀቁ ታውቋል። የአንድሮይድ መተግበሪያውን ከዚህ በታች ባለው አድራሻ ማግኘት ይቻላል።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.atbiya.atbiya

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya-emblem-400.png 400 400 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2025-05-06 17:33:262025-05-06 17:36:20“Atbiya App – አጥቢያ” የአንድሮይድ መተግበሪያ ተለቀቀ

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: ውጤታማ የስራ አመራር ስልጠና በትሮንዳሔም ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ተሰጠ Link to: ውጤታማ የስራ አመራር ስልጠና በትሮንዳሔም ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ተሰጠ ውጤታማ የስራ አመራር ስልጠና በትሮንዳሔም ምሥራቀ... Link to: የማኅበረ ቅዱሳን የ2017 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ Link to: የማኅበረ ቅዱሳን የ2017 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ የማኅበረ ቅዱሳን የ2017 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top