የማኅበረ ቅዱሳን የ2017 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ
በአጥቢያ ዶት ኮም ፕሮጀክት ተቋራጭነት የተሰራው የዚህ አመት (2017) የግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ከታቀደለት የጊዜ ሰሌዳ አስቀድሞ በዛሬው ዕለት ሰኔ 27 ቀን 2017 ዓ.ም. የተጠናቀቀ ሲሆን የዲጅታል የምረቃ መጽሔቱ ለተመራቂዎች በስርጭት ላይ ይገኛል።
አጥቢያ ዶት ኮም ለፕሮጀክቱ መሳካት አስተዋጽዖ ያደረጉ የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት አስተባባሪዎች (በሁሉም እርከን ላይ የሚገኙ) ከፍ ያለ ምስጋናን ያቀርባል።