አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃማኖት ቤተ ክርስቲያን የኦርቶዶክሳዊ ሥራ አመራር እና ተግባቦት ስልጠና ተሰጠ

ሥልጠናው ኦርቶዶክሳዊ ሥራ አመራር እና ተግባቦት በሚሉ አርእስት በሁለት መርሐግብር የተካሔደ ሲሆን በገለጻ እና ሰፊ ውይይት የታገዘ እንደነበር ተገልጿል። ይህ ሥልጠና በቀጣይ ደብሩ ለሚያደርጋቸው የሥራ አመራር አሠራር ማሻሻያዎች ግንዛቤ ማስጨበጥ እና ተነሳሽነት መፍጠር ታሳቢ ያደረገ ሲሆን በስልጠናውም የደብሩ ሰበካ አስተዳደር ጉባኤ አባላት እና የክፍሎች ተወካዮች ተገኝተዋል።

አጥቢያ ዶት ኮም ደብሩ የጀመረውን መልካም እንቅስቃሴዎች ከግብ እንዲያደርስ የሚያስፈልገውን ድጋፍ በማድረግ በቀጣይነት አብሮ እንደሚሰራ ተገልጿል።

 

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/teklehaymanot.fi-cover.jpg 411 400 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2026-04-06 08:29:452026-04-06 08:29:45በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃማኖት ቤተ ክርስቲያን የኦርቶዶክሳዊ ሥራ አመራር እና ተግባቦት ስልጠና ተሰጠ

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: በስዊዘርላንድ ለሚገኙ የሕጻናት እና አዳጊዎች ክፍል አገልጋዮች የውጤታማ ሥራ አመራር ስልጠና ተሰጠ Link to: በስዊዘርላንድ ለሚገኙ የሕጻናት እና አዳጊዎች ክፍል አገልጋዮች የውጤታማ ሥራ አመራር ስልጠና ተሰጠ በስዊዘርላንድ ለሚገኙ የሕጻናት እና አዳጊዎች... Link to: በኢ/ኦ/ተ/ቤ የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ድረ ገጽ ተለቀቀ Link to: በኢ/ኦ/ተ/ቤ የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ድረ ገጽ ተለቀቀ በኢ/ኦ/ተ/ቤ የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top