አጥቢያ ዶት ኮም - ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • የማማከር አገልግሎት
    • የአጥቢያ አስተዳደር መተግበሪያ
  • ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች
  • ያግኙን
  • Menu Menu

በኢ/ኦ/ተ/ቤ የስዊድን እና ስካንዲናቭያ ሀገሮች አህጉረ ስብከት ድረገጽ ተለቀቀ

በአጥቢያ ዶት ኮም አበልጻጊነት የተሰራው የአህጉረ ስብከቱ ድረገጽ የመነሻ መረጃዎችን በመያዝ በመስቀል እለት መስከረም 17 ቀን 2015 ዓ.ም. ስራ ላይ ውሏል። በቀጣይ ድረገጹ  ልዩ ልዩ መሰረታዊ፣ ወቅታዊ እና ስልታዊ ይዘቶች  የሚለቀቁበት ሲሆን አህጉረ ስብከቱን የበለጠ ተደራሽ እንደሚያደርገው ታውቋል።

ለፕሮጀከቱ መሳካት አስተዋጽዖ ላደረጉ በሙሉ በሙሉ አጥቢያ ዶት ኮም ከፍ ያለ ምስጋና ታቀርባለች።

ድረገጹን በዚህ ማስፈንጠሪያ ይመልከቱ

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/eotc-logo-original-2.png 320 300 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2022-09-28 15:16:162022-09-28 15:25:27በኢ/ኦ/ተ/ቤ የስዊድን እና ስካንዲናቭያ ሀገሮች አህጉረ ስብከት ድረገጽ ተለቀቀ

በፌስቡክ ያግኙን

© አጥቢያ ዶት ኮም
  • Link to Facebook
Link to: በኤ/ኦ/ተ/ቤ የስካንዲናቭያ እና ፊንላንድ ሀገረስብከት ድረገጽ ተሻሽሎ ተለቀቀ Link to: በኤ/ኦ/ተ/ቤ የስካንዲናቭያ እና ፊንላንድ ሀገረስብከት ድረገጽ ተሻሽሎ ተለቀቀ በኤ/ኦ/ተ/ቤ የስካንዲናቭያ እና ፊንላንድ ሀገረስብከት... Link to: የድረገጽ አስተዳደር ሥልጠና ተሰጠ Link to: የድረገጽ አስተዳደር ሥልጠና ተሰጠ የድረገጽ አስተዳደር ሥልጠና ተሰጠ
Scroll to top Scroll to top Scroll to top