በኢ/ኦ/ተ/ቤ የስዊድን እና ስካንዲናቭያ ሀገሮች አህጉረ ስብከት ድረገጽ ተለቀቀ
በአጥቢያ ዶት ኮም አበልጻጊነት የተሰራው የአህጉረ ስብከቱ ድረገጽ የመነሻ መረጃዎችን በመያዝ በመስቀል እለት መስከረም 17 ቀን 2015 ዓ.ም. ስራ ላይ ውሏል። በቀጣይ ድረገጹ ልዩ ልዩ መሰረታዊ፣ ወቅታዊ እና ስልታዊ ይዘቶች የሚለቀቁበት ሲሆን አህጉረ ስብከቱን የበለጠ ተደራሽ እንደሚያደርገው ታውቋል።
ለፕሮጀከቱ መሳካት አስተዋጽዖ ላደረጉ በሙሉ በሙሉ አጥቢያ ዶት ኮም ከፍ ያለ ምስጋና ታቀርባለች።