የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ድረገጽ በአዲስ መልክ ተሻሽሎ ተለቀቀ!የኦስሎ ማሕደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ድረገጽ በአዲስ መልክ ተሻሽሎ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ተለቅቋል። Read more https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/lideta-lemariam-cover.png 309 320 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2024-01-08 16:01:142024-01-08 16:16:59የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ድረገጽ በአዲስ መልክ ተሻሽሎ ተለቀቀ!
የስቶክሆልም ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን ድረገጽ ተሻሽሎ ቀረበድረገጹ ከዚህ ቀደም በአጥቢያ ዶት ኮም የተሰራ ሲሆን የዶሜይን ስም እና የገጽታ ለውጥ በማድረጉ በአዲስ መልኩ እንዲሻሻል ምክንያት መሆኑ ታውቋል Read more https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/teklehaymanot.se-cover.png 302 284 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2023-12-21 21:00:012023-12-21 21:00:01የስቶክሆልም ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን ድረገጽ ተሻሽሎ ቀረበ
የኦስሎ ማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን የቴክኖሎጂ አገልግሎቱን ወደ አጥቢያ ዶት ኮም አዛወረበኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ የሚገኘው ማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤ/ክ ከዚህ ቀደም በፈቃደኛ አገልጋዮች ሲያስተዳደር የነበረውን የድረገጽ እና ተያያዥ የቴክኖሎጂ አገልግሎቶች ወደ አጥቢያ ዶት ኮም አዛውሯል። Read more https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/kesis-tesfameichael-cover.jpg 413 400 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2023-10-31 20:15:232023-10-31 20:36:30የኦስሎ ማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን የቴክኖሎጂ አገልግሎቱን ወደ አጥቢያ ዶት ኮም አዛወረ
የማኅበረ ቅዱሳን የ2015 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀበአጥቢያ ዶት ኮም ፕሮጀክት ተቋራጭነት የተሰራው የዚህ አመት (2015) የግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ በታቀደለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ዛሬ ሐምሌ 8 ቀን 2015 ዓ.ም. ተጠናቀቀ። Read more https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/grads-2015.jpg 423 400 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2023-07-15 11:31:122023-07-15 11:31:12የማኅበረ ቅዱሳን የ2015 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ድረ-ገጽ ተለቀቀየሀገረ ስብከቱ ድረገጽ በብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ ቡራኬ ዛሬ ሰኔ 6 ቀን 2015 ዓ.ም. ስራ ጀምሯል። Read more https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/abune-ermias1.jpg 407 400 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2023-06-13 10:27:232023-06-13 10:33:11በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ድረ-ገጽ ተለቀቀ
የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ድረገጽ በአዲስ መልክ ተሻሽሎ ተለቀቀ!
የኦስሎ ማሕደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ድረገጽ በአዲስ መልክ ተሻሽሎ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ተለቅቋል።
የስቶክሆልም ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን ድረገጽ ተሻሽሎ ቀረበ
ድረገጹ ከዚህ ቀደም በአጥቢያ ዶት ኮም የተሰራ ሲሆን የዶሜይን ስም እና የገጽታ ለውጥ በማድረጉ በአዲስ መልኩ እንዲሻሻል ምክንያት መሆኑ ታውቋል
የኦስሎ ማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን የቴክኖሎጂ አገልግሎቱን ወደ አጥቢያ ዶት ኮም አዛወረ
በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ የሚገኘው ማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤ/ክ ከዚህ ቀደም በፈቃደኛ አገልጋዮች ሲያስተዳደር የነበረውን የድረገጽ እና ተያያዥ የቴክኖሎጂ አገልግሎቶች ወደ አጥቢያ ዶት ኮም አዛውሯል።
የማኅበረ ቅዱሳን የ2015 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ
በአጥቢያ ዶት ኮም ፕሮጀክት ተቋራጭነት የተሰራው የዚህ አመት (2015) የግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ በታቀደለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ዛሬ ሐምሌ 8 ቀን 2015 ዓ.ም. ተጠናቀቀ።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ድረ-ገጽ ተለቀቀ
የሀገረ ስብከቱ ድረገጽ በብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ ቡራኬ ዛሬ ሰኔ 6 ቀን 2015 ዓ.ም. ስራ ጀምሯል።