ዜናዎች እና ወቅታዊ ክንውኖች

በስዊዘርላንድ ለሚገኙ የሕጻናት እና አዳጊዎች ክፍል አገልጋዮች የውጤታማ ሥራ አመራር ስልጠና ተሰጠ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ ፀሐየ ጽድቅ መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን ጄኔቫ የአዳጊ ወጣቶች መንፈሳዊ ትምህርት ቤት አስተባባሪነት በስዊዘርላንድ ለሚገኙ የሕጻናት እና አዳጊዎች ክፍል አገልጋዮች በአጥቢያ ዶት ኮም የተሰጠው የውጤታማ ሥራ አመራር ስልጠና መጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም. (ማርች 31፣2026) ተጠናቋል።

የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት ድረ ገጽ ተለቀቀ

ይህ ዲጂታል መድረክ፤ ከመደበኛ የዜና ማሰራጫነት ባለፈ የቤተክርስቲያኒቱን አስተዳደራዊና መንፈሳዊ መረጃዎች በአንድ ማዕከል አደራጅቶ የያዘ “ዲጂታል መረጃ ማዕከል” ሆኖ ያገለግላል፡፡

የማኅበረ ቅዱሳን የ2017 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ

አጥቢያ ዶት ኮም ለፕሮጀክቱ መሳካት አስተዋጽዖ ያደረጉ የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት አስተባባሪዎች (በሁሉም እርከን ላይ የሚገኙ) ከፍ ያለ ምስጋናን ያቀርባል።

ውጤታማ የስራ አመራር ስልጠና በትሮንዳሔም ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ተሰጠ

በኖርዌይ ትሮንዳሔም ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ለስድስት ተከታታይ ሳምንታት በበይነ መረብ የተሰጠው የውጤታማ ስራ አመራር ስልጠና በትናንትናው እለት ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም. ተጠናቀቀ።

በፌስቡክ ያግኙን