አጥቢያ መተግበሪያ ተሻሽሎ ቀረበከተጠቃሚዎች የተሰበሰቡ ልዩ ልዩ የማሻሻያ ጥያቄዎችን እና አስተያየቶችን በማካተት አጥቢያ አፕ ተሻሽሎ ቀርቧል። Read more https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/1.jpg 1280 576 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2026-08-14 18:55:302026-08-14 18:55:30አጥቢያ መተግበሪያ ተሻሽሎ ቀረበ
የማኅበረ ቅዱሳን የ2018 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀበአጥቢያ ዶት ኮም ፕሮጀክት ተቋራጭነት የተሰራው የዚህ አመት (2018) የግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ በዛሬው ዕለት ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. የተጠናቀቀ ሲሆን የዲጅታል የምረቃ መጽሔቱ ለተመራቂዎች በስርጭት ላይ ይገኛል። Read more https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/mag2018.png 960 720 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2026-07-15 11:14:462026-07-15 11:20:57የማኅበረ ቅዱሳን የ2018 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ
በኢ/ኦ/ተ/ቤ ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ድረ ገጽ ተለቀቀየመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ፣ አገልግሎቱን ለማሳለጥ የሚያስችል መምሪያው ፫ኛውን ሀገር አቀፍ የስብከተ ወንጌል ቀን በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ እያከበረ ባለበት በዚህ የታሪካዊ ጉባኤ ላይ፣ www.eotceam.org የተሰኘውን አዲስ ድረ ገጽ በይፋ ሥራ መጀመሩ ተበሥሯል። Read more https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/eotceam.org-cover.png 401 400 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2026-04-27 15:22:012026-04-27 15:42:54በኢ/ኦ/ተ/ቤ ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ድረ ገጽ ተለቀቀ
በኢ/ኦ/ተ/ቤ የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ድረ ገጽ ተለቀቀበዛሬው እለት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በታላቅ መንፈሳዊ ስነ-ስርዓት ተመርቆ ለአገልግሎት በቅቷል። Read more https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/eotcha.org-cover.png 383 400 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2026-04-23 15:13:522026-04-23 15:45:36በኢ/ኦ/ተ/ቤ የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ድረ ገጽ ተለቀቀ
በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃማኖት ቤተ ክርስቲያን የኦርቶዶክሳዊ ሥራ አመራር እና ተግባቦት ስልጠና ተሰጠሥልጠናው ኦርቶዶክሳዊ ሥራ አመራር እና ተግባቦት በሚሉ አርእስት በሁለት መርሐግብር የተካሔደ ሲሆን በገለጻ እና ሰፊ ውይይት የታገዘ እንደነበር ተገልጿል። Read more https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/teklehaymanot.fi-cover.jpg 411 400 tc https://atbiya.com/a/wp-content/uploads/atbiya.com-am-slogan.png tc2026-04-06 08:29:452026-04-06 08:29:45በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃማኖት ቤተ ክርስቲያን የኦርቶዶክሳዊ ሥራ አመራር እና ተግባቦት ስልጠና ተሰጠ
አጥቢያ መተግበሪያ ተሻሽሎ ቀረበ
ከተጠቃሚዎች የተሰበሰቡ ልዩ ልዩ የማሻሻያ ጥያቄዎችን እና አስተያየቶችን በማካተት አጥቢያ አፕ ተሻሽሎ ቀርቧል።
የማኅበረ ቅዱሳን የ2018 ዓ.ም. ግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ ተጠናቀቀ
በአጥቢያ ዶት ኮም ፕሮጀክት ተቋራጭነት የተሰራው የዚህ አመት (2018) የግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጅታል መጽሔት ስራ በዛሬው ዕለት ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. የተጠናቀቀ ሲሆን የዲጅታል የምረቃ መጽሔቱ ለተመራቂዎች በስርጭት ላይ ይገኛል።
በኢ/ኦ/ተ/ቤ ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ድረ ገጽ ተለቀቀ
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ፣ አገልግሎቱን ለማሳለጥ የሚያስችል
መምሪያው ፫ኛውን ሀገር አቀፍ የስብከተ ወንጌል ቀን በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ እያከበረ ባለበት በዚህ የታሪካዊ ጉባኤ ላይ፣ www.eotceam.org የተሰኘውን አዲስ ድረ ገጽ በይፋ ሥራ መጀመሩ ተበሥሯል።
በኢ/ኦ/ተ/ቤ የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ድረ ገጽ ተለቀቀ
በዛሬው እለት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በታላቅ መንፈሳዊ ስነ-ስርዓት ተመርቆ ለአገልግሎት በቅቷል።
በፊንላንድ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃማኖት ቤተ ክርስቲያን የኦርቶዶክሳዊ ሥራ አመራር እና ተግባቦት ስልጠና ተሰጠ
ሥልጠናው ኦርቶዶክሳዊ ሥራ አመራር እና ተግባቦት በሚሉ አርእስት በሁለት መርሐግብር የተካሔደ ሲሆን በገለጻ እና ሰፊ ውይይት የታገዘ እንደነበር ተገልጿል።